ትህምርቶች

This is an in-person course with instructional and practical sessions designed for couples. Each class is 90 minutes long.

የወሊድ ዝግጁነት ክፍለ ጊዜ

በትምህርት ላይ የተመሰረተ ውሣኔ ላይ ለመድረስና ሥነልቦናዊ ዝግጅት ለማድረግ የሚያስፈልጉዎትን መሳሪያዎች በመስጠት አዲስ ሕጻን ልጅዎን ለመቀበል እንረዳዎታለን፡፡ የወሊድ ሂደትን፣ አዲስ የተወለደ ሕጻን እንክብካቤን፣ የጡት ማጥባት ዝግጅትንና የመሳሰሉትን ማንኛውንም ስጋትዎን እንመለከታለን፡፡

 

session one

A TO Z OF PREGNANCY & LABOR

Overview of the pelvic anatomy, the changes baby and mom-to-be are going through, Do’s & Dont’s, signs and stages of labor, timing contractions and danger signs.

session two

POSITIONS FOR LABOR AND DELIVERY & PAIN MANAGEMENT

Different positions to use during labor and delivery, natural and medicinal ways to cope with pain.

session three

BASIC MEDICAL INTERVENTIONS & DELIVERY

Different medical interventions that might be used with its associated risks and benefits, and process of delivery

session four

POSTPARTUM CARE & NEWBORN BASICS

How to take care of mommy after delivery and basic parenting skills every parent should know.

አዲስ የተወለደ ሕጻን እንክብካቤ ክፍለ ጊዜ

 

 ጥንዶች ከሁሉም በላይ ተጋላጭ በሆነው የሕጻን ሕይወት ጊዜ ተገቢ እንክብካቤ ለመስጠት የሚያስፈልጋቸውን ክህሎትና እውቀት ማግነታቸውን የማረጋገጥ አላማ አለው፡፡ አዲስ በተወለደ ልጅዎ ሕይወት የመጀመሪያዎቹ ጥቂት ሳምንታት ሆስፒታል በሚቆዩበት ጊዜ ምን እንደሚጠብቁ ይማራሉ፣ ይህም የጡት ማጥባት ምክር፣  የሕክምና እርዳታ መቼ እንደምትጠይቁ ይጨምራል፡፡ ቡድኖቻችን ስለጨቅላ እንክብካቤ፣ ባህርይና እድገት የምታነሱትን ማንኛውንም ጥያቄ መመለስ ይችላሉ፡፡

 ጥንዶች ከሁሉም በላይ ተጋላጭ በሆነው የሕጻን ሕይወት ጊዜ ተገቢ እንክብካቤ ለመስጠት የሚያስፈልጋቸውን ክህሎትና እውቀት ማግነታቸውን የማረጋገጥ አላማ አለው፡፡ አዲስ በተወለደ ልጅዎ ሕይወት የመጀመሪያዎቹ ጥቂት ሳምንታት ሆስፒታል በሚቆዩበት ጊዜ ምን እንደሚጠብቁ ይማራሉ፣ ይህም የጡት ማጥባት ምክር፣  የሕክምና እርዳታ መቼ እንደምትጠይቁ ይጨምራል፡፡ ቡድኖቻችን ስለጨቅላ እንክብካቤ፣ ባህርይና እድገት የምታነሱትን ማንኛውንም ጥያቄ መመለስ ይችላሉ፡፡ 

• የሕጻን አያያዝ ምገባና ማስገሳት
• የሽንት ጨርቅ መቀየር እና የዓይነ ምድር ቀለም መለወጥ
• በመታቀፊያ ጨርቅ መጠቅለል እና ማረጋጋት
• የገላ አስተጣጠብ ደህንነት
• የእትብትና የግርዛት እንክብካቤ
• አደገኛ ምልክቶችና ከሽንት ጨርቅ ቅያሪ እስከ ምገባ እና የዓይነ ምድር ቀለም መለወጥ እስከ ተነጫናጭ ሕጻን ማባበል ማንኛውንም አሳሳቢ ጉዳይ ይጨምራል፡፡ አላማው የጤና ባለሙያዎች ከሁሉም በላይ ተጋላጭ በሆነው የሕጻን ሕይወት ጊዜ ተገቢ እንክብካቤ ለመስጠት የሚያስፈልጋቸውን ክህሎትና እውቀት ማግኘታቸውን ማረጋገጥ ነው፡፡

የጡት ማጥባት ክፍለ ጊዜ

 ጡት ማጥባት እንዴት እንደሚሠራ፣ የተለመደው ምን እንደሆነ፣ ሕጻን ልጅዎ በቂ ማግኘቱን እንዴት ማወቅ እንደሚችሉ መሠረታዊ ጉዳዮችን ይማራሉ፡፡

የሚከተሉትን የመሳሰሉ ርዕሶችን ይሸፍናሉ፡-

 

  • የጡት ወተት ምርት
• የጡት ማጥባት ጥቅሞች
• ተገቢ የጡት ማጥባት አለጣጠፍ
• የምገባ ጊዜ
• የተለያዩ አቀማመጦች
• የወተት ማከማቻ
• ውስብስብ ችግሮችና መፍትሄዎቻቸው

   ONE SESSION

  • Milk production
  • benefits of breastfeeding
  • proper latch
  • duration of feed
  • different positions
  • milk storage
  • complications & their  remedies

Infant CPR & first aid

Cardiopulmonary resuscitation (CPR) is an emergency procedure that can help save a persons life if their breathing or heart stops. Your baby is in cardiac rest when his/her heart stops beating. The heart can’t pump blood to the rest of the body including brain and lung during this time. But immediate CPR can make a significant difference even in survival odds for a fragile baby.
.

 

   ONE SESSION

Learn when and how to perform infant CPR and common first aid for your baby until you get to a clinic/hospital. We will cover emergencies like choking, foreign body in the nose/ear, burn, bleeding, fainting and much more.

prenatal massage

There’s nothing like a soothing prenatal massage to rub away the pains and strains of pregnancy leaving both body and mind feel better afterwards. Research shows that prenatal massage can help reduce stress, decrease symptoms of depression, relieve muscle aches and joint pain, help regulate hormone levels, help blood circulation, reduce swelling and improve labor outcomes. So schedule an appointment with our certified masseuse now.

prenatal yoga

Relieve pregnancy associated aches and pains by signing up for Prenatal yoga. It is believed to improve your sleep, reduce stress and anxiety, and increase strength and flexibility during childbirth.

en_USEN